Privacy Policy

Effective Date: 8/1/2025

Last Updated: 8/1/2025

TirtaMed Plc. in a collaboration with eTech Sc. with “LeAmbulance” app is committed to protecting your privacy. This Privacy Policy explains how we collect, use, and share your information when you use our mobile application (the "LeAmbulance"). By using the App, you agree to the terms outlined in this Privacy Policy.

1. Information We Collect

We collect the following types of information to provide and improve our services:

2. How We Use Your Information

We use the information we collect for the following purposes:

3. How We Share Your Information

We may share your information in the following situations:

4. How We Protect Your Information

We implement industry-standard security measures to protect your personal and health information from unauthorized access, disclosure, or misuse. These measures include:

However, no system is completely secure. We encourage you to take steps to protect your information, such as keeping your device secure and avoiding sharing sensitive information in unsecured environments.

5. Your Rights

Depending on your location, you may have the following rights regarding your personal information:

6. Data Retention

We retain your information only for as long as necessary to provide our services or comply with legal obligations. Once your data is no longer needed, we securely delete or anonymize it.

7. Third-Party Services

Our App may integrate with third-party services (e.g., payment gateways or ambulance dispatch systems). These services operate independently and have their own privacy practices. We encourage you to review their privacy policies.

8. Location Services

Our App uses your device's location to provide accurate ambulance dispatch services. You can disable location tracking in your device settings; however, this may limit the functionality of the App.

9. Children’s Privacy

Our App is not intended for use by individuals under the age of 18. We do not knowingly collect personal information from children. If you believe a child’s information has been collected, please contact us, and we will take appropriate steps to delete it.

10. Changes to This Privacy Policy

We may update this Privacy Policy from time to time. Changes will be posted in the App, and we encourage you to review it regularly. Your continued use of the App constitutes acceptance of any changes.

11. Contact Us

If you have any questions or concerns about this Privacy Policy, please contact us at:


TirtaMed Private Limited Company
Megenagna, Senper Bldg, Office No 701
Addis Ababa, Ethiopia
Email: Admin@tirtamed.com
Phone: +251905630063

12. Language

This policy is available in English and Amharic. In case of conflict, the English version prevails.

የግላዊነት መመሪያ በአማርኛ

ሥራ ላይ የዋለበት ቀን፡ 8/1/2025 እ.ኢ.አ

ለመጨረሻ ጊዜ የተሻሻለው፡ 8/1/2025 እ.ኢ.አ

ትርታሜድ ከኢቴክ ጋር በመተባበር በ“ለአምቡላንስ” (“LeAmbulance”) መተግበሪያ በኩል የእርስዎን ግላዊነት ለመጠበቅ ቁርጠኛ ነው። ይህ የግላዊነት መመሪያ የእኛን የሞባይል መተግበሪያ (“ለአምቡላንስ”) ሲጠቀሙ የእርስዎን መረጃ እንዴት እንደምንሰበስብ፣ እንደምንጠቀም እና እንደምናጋራ ያብራራል። መተግበሪያውን በመጠቀምዎ በዚህ የግላዊነት መመሪያ ውስጥ የተዘረዘሩትን ደንቦች እና ሁኔታዎች ተስማምተዋል።

1. የምንሰበስበው መረጃ

አገልግሎቶቻችንን ለማቅረብ እና ለማሻሻል የሚከተሉትን የመረጃ አይነቶች እንሰበስባለን፦

2. መረጃዎን እንዴት እንደምንጠቀምበት

የምንሰበስበውን መረጃ ለሚከተሉት ዓላማዎች እንጠቀማለን፦

3. መረጃዎን እንዴት እንደምናጋራ

የእርስዎን መረጃ በሚከተሉት ሁኔታዎች ውስጥ ልናጋራ እንችላለን፦

4. መረጃዎን እንዴት እንደምንጠብቅ

የእርስዎን የግል እና የጤና መረጃ ካልተፈቀደለት መዳረሻ፣ ይፋ ማድረግ ወይም አላግባብ መጠቀም ለመጠበቅ በዘርፉ ተቀባይነት ያላቸውን የደኅንነት እርምጃዎችን እንተገብራለን። እነዚህ እርምጃዎች የሚከተሉትን ያካትታሉ፦

ሆኖም ግን፣ የትኛውም ስርዓት ሙሉ በሙሉ ደኅንነቱ የተጠበቀ አይደለም። መሳሪያዎን ደኅንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ በመያዝ እና ሚስጥራዊ መረጃዎችን ደኅንነታቸው ባልተጠበቁ አካባቢዎች ከማጋራት በመቆጠብ መረጃዎን ለመጠበቅ የበኩልዎን እንዲወጡ እናበረታታለን።

5. የእርስዎ መብቶች

በሚገኙበት አካባቢ ህግ መሰረት፣ ከግል መረጃዎ ጋር በተያያዘ የሚከተሉት መብቶች ሊኖሩዎት ይችላሉ፦

6. መረጃን የማቆያ ጊዜ

የእርስዎን መረጃ የምናቆየው አገልግሎታችንን ለማቅረብ ወይም ህጋዊ ግዴታዎችን ለመወጣት አስፈላጊ እስከሆነ ድረስ ብቻ ነው። መረጃዎ ከአሁን በኋላ የማያስፈልግ ሲሆን፣ ደኅንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ እንሰርዘዋለን ወይም ማንነትን የማያስለይ እናደርገዋለን።

7. የሶስተኛ ወገን አገልግሎቶች

የእኛ መተግበሪያ ከሶስተኛ ወገን አገልግሎቶች (ለምሳሌ፦ የክፍያ መፈጸሚያዎች ወይም የአምቡላንስ መላኪያ ስርዓቶች) ጋር ተቀናጅቶ ሊሰራ ይችላል። እነዚህ አገልግሎቶች በራሳቸው የሚተዳደሩ ሲሆን የራሳቸው የግላዊነት ፖሊሲዎች አሏቸው። የእነሱን የግላዊነት መመሪያዎች እንዲመለከቱ እናበረታታለን።

8. የቦታ አገልግሎቶች

የእኛ መተግበሪያ ትክክለኛ የአምቡላንስ መላኪያ አገልግሎቶችን ለመስጠት የመሳሪያዎን የቦታ መረጃ ይጠቀማል። በመሳሪያዎ ቅንብሮች (settings) ውስጥ የቦታ መከታተልን ማሰናከል ይችላሉ፤ ሆኖም ይህ የመተግበሪያውን ተግባራዊነት ሊገድበው ይችላል።

9. የልጆች ግላዊነት

የእኛ መተግበሪያ ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ግለሰቦች እንዲጠቀሙበት የታሰበ አይደለም። ከህጻናት ላይ ሆን ብለን የግል መረጃ አንሰበስብም። የልጅ መረጃ እንደተሰበሰበ ካመኑ እባክዎ ያነጋግሩን፤ መረጃውን ለመሰረዝ ተገቢውን እርምጃ እንወስዳለን።

10. በዚህ የግላዊነት መመሪያ ላይ የሚደረጉ ለውጦች

ይህንን የግላዊነት መመሪያ ከጊዜ ወደ ጊዜ ልናሻሽለው እንችላለን። ለውጦች በመተግበሪያው ውስጥ የሚለጠፉ ሲሆን በየጊዜው እንዲመለከቱት እናበረታታለን። መተግበሪያውን መጠቀሙን መቀጠልዎ ማንኛውንም ለውጦች እንደተቀበሉ ያረጋግጣል።

11. ያግኙን

ስለዚህ የግላዊነት መመሪያ ማንኛውም አይነት ጥያቄ ወይም ስጋት ካለዎት እባክዎ በሚከተሉት አድራሻዎች ያግኙን፦


ትርታሜድ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
መገናኛ፣ ሰንፔር ህንጻ፣ ቢሮ ቁጥር 701
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
ኢሜይል: Admin@tirtamed.com
ስልክ: +251905630063

12. ቋንቋ

እነዚህ ደንቦች እና ሁኔታዎች በእንግሊዝኛ እና በአማርኛ ቋንቋዎች ይገኛሉ። በሁለቱ ቋንቋዎች መካከል ማንኛውም አይነት የትርጉም ልዩነት ቢኖር የእንግሊዝኛው እትም ተቀባይነት ይኖረዋል።